ወደ አዲስ ሕይወት ቤተክርስቲያን እንኳን በደህና መጡ
አዲስ ሕይወት ቤተክርስቲያን፣ በክርስቶስ የሚገኘውን ("አዲስ ሕይወት") ማዕከል ያደረገች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ እምነት ላይ የተመሠረተች የክርስቶስ ቤተክርስቲያን፣ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል ለማወጅ እና አማኞችን በመንፈሳዊ ጉዟቸው ለማጀብ የተመሰረተች ቤተክስቲያን ናት። በእግዚአብሔር ቃል ሥልጣን ሥር የሰደደች እና በመንፈስ ቅዱስ ሃይል የተጠናከረች፣ እግዚአብሔርን በአምልኮ፣ በደቀ መዝሙርነት፣ በወንጌል አገልግሎት እና በርኅራኄ አገልግሎት ለማክበር የተጠራን ነን።(ማቴዎስ 28:19-20፤ የሐዋርያት ሥራ 2:42-47)።
Welcome to Addis Hiwot Church
Addis Hiwot Church ("New Life") is a Christ-centered, Bible-based Christian church established to proclaim the gospel of Jesus Christ and to accompany believers on their spiritual journey. Rooted in the authority of God's Word and empowered by the Holy Spirit, we live to glorify God through worship, discipleship, evangelism, and compassionate service.
(2 ጢሞቴዎስ 3:16-17) We believe the Bible is the inspired Word of God and the final authority for faith and life
(2 Timothy 3:16–17)
We strive to live out Christ’s love through unity, hospitality, and care (Acts 2:44–47; John 13:35)